top of page
ደብረ ብርሀን ሥላሴ እና ቅድስት ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ
DEBREBIRHAN SELASSIE AND KIDIST MARIAM EOTC
“እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና“ መዝ 136 : 1

ወደ ድህረ ገፃችን እንኳን ደህና መጡ
WELCOME !
በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም በአንድ አምላክ አምነን በኦማሃ ነብራስካ በደብረ ብርሃን ቅድስት ስላሴ እና ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የኢትዮጵይ ኦርቶዶክስ ተዎህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ባህል ስርዓተ አምልኮ በመከተል ቤተክርስቲያናችን ለምታቀርበው መንፈሳዊ አገልግሎቶች ለማወቅ ወይንም ለመገልገል በመምጣትዎ በቤተክርስቲያን ስም ከፍተኛ ምስጋና እናቀርባለን :: በድህረ ገፁ የሚገኙ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በመጠቀም መንፈሳዊ ህይወትዎን ያዳብሩ::
Welcome to the official website of Debre Birhan Sellassie and Kidist Mariam Ethiopian Orthodox Tewahido Church in Omaha, Nebraska. Debre Birhan Sellassie and Kidist Mariam Ethiopian Orthodox Tewahido Church extends its invitation to all believers in Orthodox Christianity, to worship and glorify God with us according to the traditional and ceremonial practices of Ethiopian Orthodox Tewahido Church.
መነሻ ገጽ / Home: Homepage_about
ሊቀ ብርሃናት መጋቢ ሐዲስ ቀሲስ በኃይሉ ዋሴ

መነሻ ገጽ / Home: Welcome
WE ARE LOCATED AT:
መነሻ ገጽ / Home: Contact
መነሻ ገጽ / Home: GetSubscribers_Widget
bottom of page